የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች ድርድርና ኢጋድ DW Amharic October 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢጋድ አደራዳሪዎች ኬንያዊዉ ጄኔራል ላዛሮ እና ኢትዮጳዊዉ አምባሳደር ስዩም መስፍን በጋራ በሰጡት መግለጫ ለደቡብ ሱዳን ጦርነት መቀጠል የሁለቱንም ተፋላሚ ሐይላት መሪዎች ወቅሰዋል።