የግብፅ መንግሥት እና የሲና የፀጥታ ሁኔታ DW Amharic October 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የግብፅ መንግሥት በሀገሩ ሙሥሊሞች አኳያ የሚከተለውን ፖሊሲ ካልቀየረ በስተቀር በሲና በረኃ የአክራሪዎች ጥቃት እየተጠናከረ ሊሄድ እንደሚችል የፖለቲካ ታዛቢዎች አስጠነቀቁ። እንደሚታወሰው ፣ አንድ አጥፍቶ ጠፊ በዚሁ አካባቢ