ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶሱን ያነጋገረው የማኅበራት ተጠሪነት በጊዜያዊነት ለሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በማድረግና የቁጥጥር ሥርዐት በመዘርጋት ተቋጨ፤ የማኅበራት ማደራጃ መምሪያን የማቋቋም አስፈላጊነት በጥናት ይወሰናል admin October 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ለቁጥጥሩ ማኅበራት የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ሞዴላሞዴል ይጠቀማሉ ዕውቅና የመስጠት፣ ደንባቸውን የማጽደቅና የመሰረዝ ሥልጣን የቅ/ሲኖዶሱ ኾኖ ጸንቷል በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያው የማኅበራትን ጉዳይ የሚከታተለው የመምሪያ ሊቀ ጳጳሱ ነው ማኅበረ ቅዱሳን በውሳኔው ማህቀፍ ውስጥ በሚሻሻልለት መተዳደርያ ደንብ ይመራል ስብሰባው የሊቃነ ጳጳሳትን ተጠሪነት በሚወስኑና በሌሎች የማሻሻያው ልዩነቶች ላይ ቀጥሏል