ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶሱን ያነጋገረው የማኅበራት ተጠሪነት በጊዜያዊነት ለሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በማድረግና የቁጥጥር ሥርዐት በመዘርጋት ተቋጨ፤ የማኅበራት ማደራጃ መምሪያን የማቋቋም አስፈላጊነት በጥናት ይወሰናል
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ
- ለቁጥጥሩ ማኅበራት የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ሞዴላሞዴል ይጠቀማሉ
- ዕውቅና የመስጠት፣ ደንባቸውን የማጽደቅና የመሰረዝ ሥልጣን የቅ/ሲኖዶሱ ኾኖ ጸንቷል
- በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያው የማኅበራትን ጉዳይ የሚከታተለው የመምሪያ ሊቀ ጳጳሱ ነው
- ማኅበረ ቅዱሳን በውሳኔው ማህቀፍ ውስጥ በሚሻሻልለት መተዳደርያ ደንብ ይመራል
- ስብሰባው የሊቃነ ጳጳሳትን ተጠሪነት በሚወስኑና በሌሎች የማሻሻያው ልዩነቶች ላይ ቀጥሏል
