የICASA ጉባኤ ያነሳቸው ዐበይት ጉዳዮች DW Amharic December 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics 16 ተኛው የአፍሪቃ የኤድስ ና የአባለዘር በሽታዎች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ አዲስ አባባ ውስጥ እንደቀጠለ ነው ። ጉባኤው ከተነጋገረባቸው ጉዳዮች ውስጥ ለጋሽ ሃገራት ለኤድስ መከላከያ መርሃ ግብር ለመስጠት ቃል የገቡት ገንዘብ ሊቀንስ የመቻሉ ስጋት አንዱ ነው ።