ኤርትራና አዲሱ ማዕቀብ
‹‹አስመራ ውስጥ ያለው የተወሰነ ቡድን ከሽፍትነት ባህሪ ያለመላቀቅ አባዜ የፈጠረው ችግር ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ
‹‹በኤርትራ ያለው አገዛዝ ሕዝቤን ለማሸበር የተነሳሳ ነው›› ፕሬዚዳንት ሸሪፍ ሼክ አህመድ፣ የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት መሪ