Amharic የአውሮፓ ፓርላማና አዲሱ ኮሚሽን DW Amharic Oct 22, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮፓ ፓርላማ ጥቅምት 22 ቀን 200 7 ሥልጣን የሚረከቡትን ፣ አዲሱ የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዣን ክሎድ ዩንከር ያቀረቧቸውን የኮሚሽን ሹማማንት የሥልጣን ቦታ በዛሬው ዕለት በድምጽ ማጽደቁ ተነገረ።