የፓትርያርኩን የፀረ – ማኅበረ ቅዱሳን ቅስቀሳ ውድቅ ያደረገውና የአማሳኝ አጋሮቻቸውን ክስረት ያረጋገጠው የ፴፫ኛው የመ/ፓ/አጠ/ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዓመታዊ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ እና የአቋም መግለጫ

ቃለ ጉባኤ፡- የበጀት ዓመቱ የሥራ አፈጻጸም ዘገባዎች ትኩረት ከሰጧቸው ዝርዝር ነጥቦች ውስጥ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን የሥራ እንቅስቃሴ የሰፈረው የጉባኤተኛው ቃል (ገጽ 12)33rd Annual Gen Assembly of Sebeka Gubae on activities of Mahibere Kidusan

የአቋም መግለጫና የውሳኔ ሐሳብ፡- የማኅበራትን ታላቅ አስተዋፅኦ ስለማወቅና ችግሮቻቸውን በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ስለ መፍታት የተያዘው የጋራ አቋምና የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ (ገጽ 20)33rd Annual Gen Assembly of Sebeka Gubaes postion on Mahiberat