የፓትርያርኩን የፀረ – ማኅበረ ቅዱሳን ቅስቀሳ ውድቅ ያደረገውና የአማሳኝ አጋሮቻቸውን ክስረት ያረጋገጠው የ፴፫ኛው የመ/ፓ/አጠ/ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዓመታዊ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ እና የአቋም መግለጫ admin October 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቃለ ጉባኤ፡- የበጀት ዓመቱ የሥራ አፈጻጸም ዘገባዎች ትኩረት ከሰጧቸው ዝርዝር ነጥቦች ውስጥ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን የሥራ እንቅስቃሴ የሰፈረው የጉባኤተኛው ቃል (ገጽ 12) የአቋም መግለጫና የውሳኔ ሐሳብ፡- የማኅበራትን ታላቅ አስተዋፅኦ ስለማወቅና ችግሮቻቸውን በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ስለ መፍታት የተያዘው የጋራ አቋምና የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ (ገጽ 20)