እርጅናን በእርግጥ ማስቀረት ይቻላል? DW Amharic November 11, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዚህ በጀርመን ሀገር፣ የኑዋሪዎቹ የህይወት ዘመን ወይም ዕድሜ ከጊዜ ወደ ጊዜ ክብረወሰን እየያዘ በመምጣት ላይ ነው።