ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ፍርድ ቤት ቀረበ
(በታምሩ ጽጌ)
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በመጣስ ለስምንት ወራት ያህል አስሮ አቆይቷቸዋል›› በተባሉ ተከሳሾች ምክንያት በትናንትናው ዕለት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርቦ መልስ ሰጠ፡፡