አበይት ጉባኤዎች በአፍሪቃ DW Amharic December 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አፍሪቃ ላይ የሚያተኩረዉ ዓለም ዓቀፍ የኤድስና የአባላዘር በሽታዎች ጉባኤ ICASA ከትናንት በስተያ አዲሲ አበባ ዉስጥ ተከፍቷል።