የምርጫ ዝግጅት በሩሲያ DW Amharic December 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፊታችን እሁድ ሩሲያ ምክር ቤታዊ ምርጫ ታካሂዳለች። በምርጫዉ ለመወዳደር የተፈቀደላቸዉ በክሬምሌን ማረጋገጫ ያገኙ ሰባት ፓርቲዎች ብቻ ናቸዉ።