ኤች አይ ቪ ኤድስ እና ወጣቱ DW Amharic December 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀን ሐሙስ ሕዳር 22፣ 2011 ዓ.ም. በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል። ይህንኑ ልዩ ቀን አስመልክቶ ሁለት እንግዶችን ከአዲስ አበባ እና ከካናዳ አነጋግረናል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ ምን ያህል ንቃት አላቸው? አንዲት ወጣት የዩነቨርሲቲ ተማሪ የምትለን ይኖራታል።