አፍቓኒስታን ከቦን-ጉባኤ እስከ ቦን ጉባኤ DW Amharic December 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፕሬዝዳት ሐሚድ ካርዛይ የፀጥታ ጉዳይ አማካሪ ራንጊን ዳድፋር ስፓንታ ባለፈዉ ቅዳሜ እንዳሉት ቦን በአስር አመት ለሁለተኛ ጊዜ ያስተናገደችዉ ጉባኤ ለጀርመንና ለአፍቃኒስታን ትብብር ጥንካሬ አብነት፥ ለአፍቃኒስታን ሕዝብ ደግሞ ሌላ ተስፋ-ፈንጣቂ ነዉ።