ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ የማበረታቻ ፓኬጁን ሊያሻሽል ነው
(በአሥራት ሥዩም)
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የሚታየውን የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክምችት፣ ወደ ሌሎች ክልሎች ለማሠራጨት የሚያስችል የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በሥራ ላይ ለማዋል መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡(በአሥራት ሥዩም)
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የሚታየውን የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክምችት፣ ወደ ሌሎች ክልሎች ለማሠራጨት የሚያስችል የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በሥራ ላይ ለማዋል መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡