የእነአቶ ተስፋዬ ብሩ ጉዳይ ለመጨረሻ ውሳኔ ተቀጠረ
(በሚኪያስ ሰብስቤ)
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚን ጨምሮ፣ ሌሎች 13 የወቅቱ የድርጅቱ ሠራተኞች የሚገኙበትን የሙስና ክስ ጉዳይ እያየ ያለው የከፍተኛው ፍርድ ቤት አንደኛ ደረጃ የወንጀል ችሎት፣ የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት ለኅዳር 22 ቀን 2003 ዓ.ም. ቀጠሮ ይዟል፡፡