ጀርመን ለኢራቅ ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ልትሰጥ ነው DW Amharic October 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን መንግሥት እራሱን እስላማዊ መንግሥት እያለ የሚጠራዉን አሸባሪ ቡድን ሰሜን ኢራቅ ውስጥ ለማጥቃት የሚደረገዉን ጥርት እያጠናከረ መሆኑ ተዘገበ። የጀርመኑ መከላከያ ሚኒስቴር ተልዕኮዉ በምን ሁኔታ ሊሆን እንደሚችል እየተጤነ እንደሆነም ተገልፆአል።