እንደገና ወደ ሶማሊያ?

ከአምስት ዓመታት በፊት በሶማሊያ ተጠናክሮ የመጣውና የሽግግር መንግሥቱን በመጣል ሥልጣን ለመቆናጠጥ ተቃርቦ የነበረው እስላማዊ የፍርድ ቤቶች ኅብረት ተስፋ ተጥሎበት ነበር፡፡