ለሽብር ውጊያ ወደ ኢራቅና ሶሪያ የሚጓዙ ወዶ ዘማቾችን እንቅስቃሴ የሚገድብ አዲስ ኅግ፤

“ይህ ውሣኔ ሰብዓዊ መብቶች፣ መሠረታዊ መብቶች፣ ለሕግ ተገዥነት አንደአማራጭ የሚቀመጡ አለመሆናቸውን፤ እንዲያውም የፀረ ሽብር ጥረቶቹ ቁልፍ አካላት መሆናቸውን ግልፅ ያደርጋል፡፡ እንዲያውም እነዚህን መብቶችና ነፃነቶች አለመጠበቅ አመፀኛ የሆነ ፅንፈኝነትን ይበልጥ እንደሚያራግብ ታሪክ ያስተምረናል፡፡”