መንግሥት የሕዝብን ስሜት በትክክል ያውቀዋልን?

በየትኛውም አገር በማንኛውም ጊዜ መንግሥት ሕዝቡን በትክክል ሊመራ የሚችለው የሕዝብን ስሜትና ፍላጐት፣ አቤቱታና ቅሬታ በትክክል ሲያውቅ ነው፡፡