ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የቆመው ለማን ነው? Ethiopian Reporter November 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአንድ አገር ዜጎች ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች መጠበቅ የሚችሉት ገለልተኛ የሆኑ የዲሞክራሲ ተቋማት ሲኖሩ ነው፡፡