የአምባሳደር መናፈሻ ሠራተኞች ከሥራችን ልንፈናቀል ነው አሉ Ethiopian Reporter November 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውበት፣ የመናፈሻ፣ የዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ፣ ከሚያስተዳድራቸው መናፈሻዎች አንዱ የሆነው አምባሳደር መናፈሻ ሠራተኞች፣ ከሥራቸው ሊፈናቀሉ መሆኑን በመግለጽ መንግሥት እንዲታደጋቸው ጠየቁ፡፡