በመጪው ምርጫ ምክንያት የመሬት ባለሥልጣን ቢሮ ሳይቋቋም ቀረ

የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ የመሬት ልማትና ግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣን በቢሮ ደረጃ እንዲቋቋም የቀረበለትን ጥናታዊ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን ምንጮች አመለከቱ፡፡