በጐንደር ዩኒቨርሲቲ ከ800 በላይ ተማሪዎች ባልታወቀ ወረርሽኝ ተጠቁ Ethiopian Reporter November 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ማራኪና ቴዎድሮስ ካምፓስ ተማሪዎች እስካሁን ምንነቱ ባልተረጋገጠ የበሽታ ወረርሽኝ መጠቃታቸው ታወቀ፡፡