የአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ DW Amharic September 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ አዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ በአልጄሪያ 2 ለ1 ተሸንፏል። በአውሮጳ የእግር ኳስ ማኅበራት ኅብረት ጨዋታ ፖርቹጋል ባልተጠበቀ ሁናቴ በሜዳዋ በአልባኒያ ስትረታ፤ ማኅበሩን ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀላቀለችው አዲሲቷ አባል ጂብራልተር በፖላንድ የግብ ጎተራ ሆናለች። ጀርመን ስኮትላንድን ረትታለች።