ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የመጀመርያውና የመጨረሻው የመብት አስከባሪ ተቋም አይደለሁም አለ
የሰብዓዊ መብቶችን ጥሰት ለማስቆም ወይም ለመከላከል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የመጀመርያውና የመጨረሻው ተቋም አለመሆኑን ኮሚሽነሩ ሕዳር 14 ቀን 2004 ዓ.ም. አስታወቁ፡፡