ከኦባማና ከአል-ጁበር ለአሜሪካ ማን ይበልጣል?
‹‹አደል አል-ጁበር ደግሞ ማን ነው?›› የሚሉ አንባብያን እንደሚበዙ የታወቀ ነው። ይህ ሰው ባለፈው ወር የሁሉም የዓለማችን ሚዲያዎች ግንባር ቀደም ዜናዎችን ያነበነቡለት ሰው ነው። ሁሉም ሚዲያዎች ለማለት በሚያስደፍር መልኩ የዚህን ሰው ሹመት (ሥልጣን) ብቻ እየጠቀሱ ነበር ዜናውን የሚያጎርፉት፡፡