ማይክሮ-ክሬዲት በኢትዮጵያ DW Amharic November 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዓለም ላይ ከአንዲት ዶላር ባነሰች የዕለት ገቢ ኑሮውን የሚገፋው ድሃ ሕዝብ ዛሬ ከሚሊያርድ ይበልጣል። ድህነቱ በአብዛኛው ተጭኖ የሚገኘው ደግሞ በሴቶች ላይ ነው።