ዩኤስ አሜሪካ በሶማልያ የአየር ድብደባ አካሄደች DW Amharic September 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩኤስ አሜሪካ ወታደራዊ አየር ኃይል በሰው አልባ አይሮፕላን በሶማልያ የሚገኙ የአሸባብ ሚሊሽያዎች ላይ የአየር ድብደባ አካሄደ። የአየር ጥቃቱ የተካሄደዉ ትናንት ሌሊት እንደሆን ተመልክቶአል።