የአፋር ሕዝብ ልብ – ከመንግሥት ወይስ ከሡልጣን?
ከአራቱ የአፋር ማዕዘኖች የመጡና በመጠኑም ቢሆን የተለያዩ የአፋር ባህልን በሚያሳዩ በአፋር ጊሌና በሌሎች ባህላዊ አለባበስ ያሸበረቁ ባህላዊ ትርኢቶች ከምድርም ከሰማይም የሚጋረፈውን የዳሎል ሙቀት የሚያስረሱ ናቸው፡፡