የየመን ዉልና ሳልህ DW Amharic November 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመንን ላለፉት 33ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህ የስልጣን ሽግግር የሚያመቻቸዉን ዉል ትናንት ፈርመዋል።