ሪያድ፤ ሳልህ በባህረ ሰላጤዉ አገሮች የቀረበዉን ዉል ፈረሙ DW Amharic November 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የየመን ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህ ስልጣን ለመልቀቅ የሚያስችላቸዉን ዉል ፈረሙ። ከተቃዋሚዎች ጋ ለመተባበርና የቀረበላቸዉን ዉል በሚመለከት ለመተባበርም መዘጋጀታቸዉን ሳልህ መናገራቸዉን ተዘግቧል።