የደቡብ ሱዳን ድርድር ሂደት

በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል በምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ኢጋድ አደራዳሪነት የተኩስ አቁም ብቻ ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በየሚካሄደዉ ንግግር ሰሞኑን አንድ ሰነድ ተፈራርመዋል።