የደቡብ ሱዳን ድርድር ሂደት DW Amharic August 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል በምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ኢጋድ አደራዳሪነት የተኩስ አቁም ብቻ ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በየሚካሄደዉ ንግግር ሰሞኑን አንድ ሰነድ ተፈራርመዋል።