ኢትዮጵያ የሶማሊያን ድንበር ጥሳ አለመግባቷን አስተባበለች

የኢትዮጵያ ጦር የሶማሊያን ድንበር ጥሶ መግባቱ በተለያዩ ሚዲያዎች ቢዘገብም፣ ኢትዮጵያ ሠራዊቷ ሶማሊያ አለመግባቱን አስተባበለች፡፡