የአውራምባ ታይምስ ማኔጂንግ ኤዲተር ተሰደደ

ከሦስት ወራት በኋላ አራተኛ ዓመቱን ሊያከብር የነበረውና 174ኛ ዕትሙን ኅዳር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. ለሕትመት ያበቃው የአውራ አምባ ታይምስ ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወደ አሜሪካን አገር ተሰደደ፡፡