የመሬት ሥሪት ባለሙያዎች የሊዝ አዋጁን ማስፈጸሚያ ደንብ እያረቀቁ ነው
የአዲስ አበባ፣ የድሬዳዋና የዘጠኝ ክልሎች የመሬት ሥሪት ባለሙያዎች፣ በቅርቡ የወጣውን የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ አዋጅ ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል ደንብ ለማውጣት በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) መክተማቸውን ምንጮች አመለከቱ፡፡