አንድነት ፓርቲ ራሱን በምሁራን ሊያስተች ነው

– የተሻሻለው ደንብ ለሊቀመንበሩ ሰፊ ሥልጣን ይሰጣል

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባለፉት ሦስት ዓመታት ሲያካሂደው በነበረው የፖለቲካ እንቅስቃሴ ላይ ምሁራን ትችት የሚሰነዝሩበትን መድረክ እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ፡፡