መምህር የኔሰውና አሟሟቱ DW Amharic November 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከአንድ ሳምንት በፊት ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ በዳውሮ- ዋካ ዞን፣ የአስተዳደር መሻሻል እንዲደረግ ይጠይቁ ከነበሩ የአካባቢው ተጠሪዎች መካከል፣ አቶ የኔሰው ገብሬ የተባለው የ 29 ዓመት ወጣት መምህር ፤ ራሱን ቤንዚን አርከፍክፎ በማቃጠል ፤ ህይወቱ ካለፈች ወዲህ በአካባቢውና በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖረው