18 የስደተኞች አስክሬን በላምፔዱዛ ተገኘ DW Amharic August 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢጣሊያ የባህር ኃይል ዛሬ እንዳስታወቀው በላምፔዱዛ የባህር መዳረሻ 18 አስክሬኖችን ሰብስቧል። የጀልባው ሞተር ላይ ጉዳት በመድረሱ ስደተኞቹ አደጋ እንደገጠማቸው ያስታወቀው የባህር ኃይል አክሎም «ሲሮ» የተባለው የባህር ኃይል መርከብ 73 ሰዎችን ከባህር ማትረፉን ገልጿል።