ሹመት በምን መስፈርት? Ethiopian Reporter November 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢሕአዴግ ወደ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊነት፣ በተለይም በሚኒስትርነት የሚሾሙ ግለሰቦች ብቃትና ችሎታ ጥያቄ ሲያስነሳ ቆይቷል፡፡