የመራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል የኪይቭ ጉብኝት DW Amharic August 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ ወደ ኪይቭ የተጓዙት የጀርመንዋ መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ፔትሮ ፕሮሼንኮ ጋር ተገናኝተው ተወያዩ። ይህ በእንዲህ እንዳለ የርዳታ ቁሳቁስ የጫኑት የሩስያ ከባድ ተሽከርካሪዎች በሙሉ ከምስራቅ ዩክሬይን መዉጣታቸዉ ተነገረ።