አዋሽ ባንክ ከ360 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ አገኘ Ethiopian Reporter November 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2003 በጀት ዓመት 360.6 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡