‹‹ተወደደም ተጠላ አመራሩን የያዘው ፓርቲ ፍልስፍና የሚፈልገውን አመራር የማምጣት ኃይል አለው››
ፕሮፌሰር ባደግ በቀለ፣ የኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት
ፕሮፌሰር ባደግ በቀለ የኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት መሥራችና ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ ተቋሙ የሚያተኩረው በዋናነት በአመራር ሥልጠና ላይ ቢሆንም፣ ሌሎች የከፍተኛ ተቋም የትምህርት ዓይነቶችን ይሰጣል፡፡