Amharic የጋዛ ጦርነትና ኢትዮ ቤተእስራኤላዉያን DW Amharic Aug 15, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስራኤል እና ሃማስ መካከል የተደረሰዉ የተኩስ አቁም ስምምነት ዛሬም መዝለቁ እየተገለጸ ነዉ። የጋዛ ኗሪዎች ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ ወዲህ ለመጀመሪያ ዛሬ በሰላም የዕለተ ዓርብ ጸሎትን መካፈል መቻላቸዉ ተዘግቧል።