ኢትዮጵያ የሚገኘው ሲኖዶስ ጠቅላላ ጉባኤ ውጥረት ላይ ነው

አቡነ ጳውሎስ ስለሀውልታቸውና ፖስተሮች ጉዳይ ነገ ምላሽ እሰጣለሁ አሉ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. October 25, 2010) ባለፈው ሳምንት የተጀመረውና በኢትዮጵያ የሚገኘው ሲኖዶስ ጠቅላላ ስብሰባ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ ችግሮች ላይ ውይይት ያደረገ ሲሆን በተለይ በአቡነ ሳሙኤልና በአቡነ ጳውሎስ ሀውልት ማሰራት ጉዳይ ላይ ሰፊ ክርክሮች እየተደረጉ መሆኑ ተገለጸ።