ጋዛ ፤ የጋዛ ድብደባ ቀጥሏል DW Amharic August 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስራኤል ዛሬ በጋዛ 30 ጊዜ ባካሄደችው የአየር ድብደባ 5 ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተዘገበ ። በዚሁ በዛሬው እለት የሃማስ ደፈጣ ተዋጊዎችም 6 ጓዳ ሰራሽ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል ተኩሰዋል።