ታስረው የነበሩት የስሎቫኪያ አምባሳደር ወደ አገራቸው ተመለሱ

በኢትዮጵያ ፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውለው ለሁለት ቀናት ከታሰሩ በኋላ የተለቀቁት በኢትዮጵያ የስሎቫኪያ አምባሳደር፣ በጉዳዩ ዙርያ ከስሎቫክ ባለሥልጣናት ጋር ለመመካከር ወደ አገራቸው መመለሳቸውን ዘ ስሎቫክ ስፔክታተር የተባለ የስሎቫኪያ ጋዜጣ ዘገበ፡፡