መለስ የሚያስተባብሩት የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚቴ ዛሬ ይመክራል

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የሚያስተባብሩትና የአፍሪካ መሪዎችና መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚቴ ዛሬ በአፍሪካ ኅብረት ይመክራል፡፡